ፖለቲካውን ምን ይበጀው?!
በቤዛኩሉ ዓለምነው አገር ማለት ምድር ብቻ ሳይሆን ሕዝብ ነው፡፡ በእኛ ሰዎች (በተለይ በአዲሱ ትውልድና በፅንፈኛ አስተሳሳብ በታመመው ወገን) እሳቤ ግን አገርን ከሰው መነጠል ልክፍት እንደ በረታ ይገኛል፡፡ ይህ በመሆኑም ክልል፣ ዞን፣ ወረዳና ቀበሌን እንደ አጥር እያበጀን ብሔራዊውን ጥቅም ስንዘነጋ ይታያል፡፡...
View Articleየልማታዊ መንግሥትና የብሔር ፌዴራሊዝም የማይታረቅ ቅራኔ
በጌታቸው አስፋው ፖለቲካና ኢኮኖሚ የተሳሰሩ በመሆናቸው ያለ ፖለቲካ ኢኮኖሚያዊ መፍትሔ የለም፣ ያለ ኢኮኖሚም ፖለቲካዊ መፍትሔ የለም፡፡ ስለሆነም ለኢትዮጵያ ወቅታዊ ችግር ሁለቱን አጣምሮ ማየት ያስፈልጋል፡፡ የዚህ ጽሑፍ ዓላማ የልማታዊ መንግሥት ኢኮኖሚውና የብሔር ፌዴራሊዝም ፖለቲካው የማይታረቅ ቅራኔ ውስጥ ስለገቡ፣...
View Articleጉራማይሌው የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ፖሊሲ ተግዳሮቶች
በመላኩ ገድፍየአማርኛ ቋንቋ ሴሜቲክ ከሚባለው የቋንቋ ቤተሰብ ውስጥ የሚመደብ ሲሆን፣ በዚህ የቋንቋ ቤተሰብ ውስጥ ከዓረብኛ ቀጥሎ ብዙ ተናጋሪዎች ያሉት ቋንቋ ነው፡፡ ይህ አንጋፋ ቋንቋ መቼና እንዲህ በሚባል ሕዝብ መነገር ተጀመረ ብሎ ለማስቀመጥ አስቸጋሪ መሆኑን የቋንቋ ምሁራን ይገልጻሉ፡፡ ባዬ ይማም (1987) እና...
View Articleበሕክምና አሰጣጥ የደረሰን ጉዳት የማስረዳት ፈተና
በሰለሞን ጓንጉል አበራ አንዳንድ ጊዜ ‹በሙያህ ዕርዳኝ፣ ሸክሜን አንተ ዘንድ ባለው የመፍትሔ መንገድ አቅልልኝ፣› ብሎ ድንገት ለሚጠይቅ ሰው በጠየቀበት ፍጥነት ምላሽ መስጠት፣ ሸክሙን ለማቅለል መሞከርና መቻል መታደል ነው፡፡ ከፍ ያለ መታደል፡፡ ወጣቱ መምህር በግንቦት ወር 2009 ዓ.ም. አንድ ቅዳሜ...
View Articleየመንግሥት አዳዲስ ዩኒቨርሲቲዎችና የቁጥር ፖለቲካ
በቶፊቅ ተማምኢትዮጵያ ባለፉት ሁለት አሥርት ዓመታት በተለይ በከፍተኛ ደረጃ ትምህርት ላይ ላቅ ያለ መሻሻል ያሳየች ሲሆን፣ ለዚህም አብነት የሚሆነው ከሁለት አሥርት ዓመታት በፊት በጣት የሚቆጠሩ ዩኒቨርሲቲዎች የነበሯት አገር በአሁኑ ወቅት ከ30 በላይ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎችን ከፍታለች ከግማሽ ሚሊዮን በላይ...
View Articleየኦሮሚያ ዕርምጃ ‹‹ጉልበቴ በርታ . . . በርታ . . .››
በአስፋው ትሁኔአንድ አሥርት ለአንድ አገር ልማት ‘ውቅያኖስን በጭልፋ’ ነች፡፡ በአሥር ዓመታት ውስጥ የአንድ ሴክተር ዕቅድ እንኳ ሩቡ ላይከናወን የሚችልባቸው አያሌ አጋጣሚዎች መኖራቸው የተለመደ ነው፡፡ አገር መልማቱ የሚለካው በአንድና ሁለት የተመቻቹ አሥርታት መንበሽበሽ ብቻ ሳይሆን፣ ከቶውንም ለበለጡ አሥርታት ክፉ...
View Articleበኦሮሚያ አማርኛን ከስንተኛ ክፍል?
በሮቤ ባልቻኢትዮጵያ የብዙ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች አገር ናት፡፡ ሕዝቦቿም እንደ ብዛትና ስፋታቸው የየራሳቸው ቋንቋዎችና ሌሎች ባህላዊ እሴቶች አሏቸው፡፡ እያንዳንዱ የሕዝብ ክፍል የየራሱ ቋንቋና ባህል ቢኖረውም፣ እንደ አገር አንድ የጋራ መግባቢያ ቋንቋ መኖሩ ደግሞ አስፈላጊ ነው፡፡ፌዴራላዊው የአወቃቀር ሥርዓት...
View Articleየ40/60 የቤቶች መርሐ ግብርን በተመለከተ ይድረስ ለመንግሥት የበላይ አመራሮች በሙሉ
በደነቀ ፀጋዬ አባይሬመንግሥት ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ወገኖች ጉልህ የሆነ ተጨባጭ ሥራ እያከናወነ እንደቆየ ነባራዊ የሆነውን እውነታ በግልጽ ማየት ይቻላል፡፡ ለምሳሌ ያህል ብንወስድ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው አያሌ ዜጎቻችን የራሳቸው መኖሪያ ቤት ባለቤት የሆኑበትን እውነታ በአግባቡ መጥቀስ ይቻላል፡፡ ከዚህ በተጓዳኝ ደግሞ...
View Articleባብኤል አል መንደብ ሰርጥ ለኢትዮጵያ . . .
በእስክንድር ከበደየጂቡቲና የኤርትራ የድንበር ውዝግብ የተጀመረው እ.ኤ.አ. ሚያዝያ 16 ቀን 2008 ነበር፡፡ በወቅቱ የኤርትራ ጦር በጂቡቲ ግዛት ዘልቆ ምሽግ መቆፈሩን በመጥቀስ አቤት ማለቱን ተከትሎ ሁለቱ አገሮች እ.ኤ.አ. ከሰኔ 10 እስከ ሰኔ 13 ቀን 2008 የዘለቀ ግጭት ውስጥ ገቡ። ኤርትራ የጂቡቲ የድንበር...
View Articleየቁርጥ ግብር አፈጻጸም መመርያ ‹‹ልማታዊ አስተሳሰቦች!››
በዮሐንስ ወልደ ገብርኤልያለፉት ጥቂት ሳምንቶች የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርንና ነዋሪዎቿን የአገር ውስጥና የውጭ አገር መገናኛ ብዙኃን ዋና የዕይታ ትኩረት አድርገዋት ሰንብተዋል፡፡ በዕለት ገቢ ግምት መሠረት የቁርጥ ግብር ከፋይ የሆኑ ነጋዴዎች ‹‹የተሻሻለ የቀን ገቢ ግምት›› እና ይህንኑ መሠረት ያደረገ የግብር...
View Articleየፖለቲካም የኢኮኖሚም ዳር ድንበሩ ግለ ነፃነት ነው
በጌታቸው አስፋውታሪኩን ከሥር መሠረቱ ለመከታተልና ለመሳተፍ ለሚፈልግ ሰው እኔ ሰኔ 25 ቀን 2009 ዓ.ም. ‹‹የልማታዊ መንግሥትና የብሔር ፌዴራሊዝም የማይታረቅ ቅራኔ›› በሚል ርዕስ ጽሑፍ አወጣሁ፡፡ ለዚያ መልስ አንድ ምሁር፣ ‹‹ፌዴራላዊ ሥርዓትና ዴሞክራሲያዊ ልማታዊ መንግሥት በኢትዮጵያ ያላቸው ተመጋጋቢነት››...
View Articleበአስመራ ምን እየሆነ ነው? በአዲስ አበባስ?
(የምሥራቅ አፍሪካ አምሳለ ሰብዓት ዕጣ ፈንታ)በያየሰው ሽመልስእዚህ ግባ የሚባል ማስታወሻ የሌለውና ያልተነገረለት የባድመ ጦርነት፣ ቁጥራቸው ያልተገለጸ ኢትዮጵያዊያንን ደመ ከልብ አድርጎ በአልጀርስ ‹‹ስምምነት›› ከተቋጨ 17 ዓመታትን ተሻግሯል፡፡ ከዚያ በኋላ የምሥራቅ አፍሪካ ፖለቲካዊ ቅርፅ አዲስ አሠላለፍ ይዟል፡፡...
View Articleየፖለቲካም የኢኮኖሚም ዳር ድንበር ግለ ነፃነት ብቻ ሳይሆን የዳበረ የኢኮኖሚና የፖለቲካ ሥርዓት መገንባት ጭምር ነው
በኃይለየሱስ ታዬ (ዶ/ር)በኢትዩጵያ ፌዴራላዊ ሥርዓትና በዴሞክራሲያዊ ልማታዊ መንግሥት ባህሪያት ተቃርኖዎችና ተመጋጋቢነት ላይ ሐሳብ መለዋወጡ ጠቃሚና ተገቢ ነው፡፡ ሆኖም ‹‹የፖለቲካም የኢኮኖሚም ዳር ድንበር ግለ ነፃነት ነው›› በሚል ርዕስ በቅርቡ በሪፖርተር በቀረበ ጽሑፍ ላይ የግለሰብ ነፃነት የሁሉም ነገር...
View Articleጠቅላይ ሚኒስትሩ የአገሪቱ ሁኔታ በትክክል እየገባቸው ነው
በጌታቸው አስፋውእኔንም ጨምሮ ብዙ ሰዎች ብዙ ጊዜ የተናገርነው ነገር ቢሆንም ከመንግሥት በኩል ፈጣን መልስ አላገኘንም ነበር፡፡ አሁን ግን ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ አፍረጠረጡት፡፡ በዚህ የዕውቀት ዘመን ነው በሚባልበት ጊዜ ለአገር መሪዎች ለአገራዊ ጉዳይ ውሳኔ አሰጣጥ የሚያስችል ጥራት ያለው መረጃ...
View Articleየዳበረ የኢኮኖሚና የፖለቲካ ሥርዓት መገንባት ዳር ድንበር አይደለም
በጌታቸው አስፋውይኼን ጽሑፍ ያቀረብኩት ረቡዕ ሐምሌ 26 ቀን 2009 ዓ.ም. ዕትም ‹‹የፖለቲካም የኢኮኖሚም ዳር ድንበር ግለ ነፃነት ብቻ ሳይሆን የዳበረ የኢኮኖሚና የፖለቲካ ሥርዓት መገንባት ጭምር ነው›› የሚል ርዕስ ለወጣ ጽሑፍ ማብራሪያ ለመስጠት ነው፡፡ እኔም እንደ እርስዎ መቃቃር ሊፈጥሩ የሚችሉ...
View Articleማኅበረሰባችን የሚፀየፈው ሙስናን ነው ወይስ ሙሰኛን?
በዳንኤል አረጋዊ ኃይሉየኅብረተሰባችንም ሆነ የአብዛኛዎቹ የአገራችን መገናኛ ብዙኃን ሰሞነኛ ወሬ ከስኳር ኮርፖሬሽንና ከሌሎች ተቋማት ጋር ተያይዞ ተፈጸመ የተባለው የሙስና ተግባር ነው፡፡ እኔም ከተለያዩ ሰዎች ጋር በዚህ ጉዳይ ሐሳብ ስለዋወጥና ስከራከር ሰንብቻለሁ፡፡ ሐሳብ ልሰጥባቸው ባልቻልኩባቸው አጋጣሚዎች ደግሞ...
View Articleጥፋተኛው እግረኛ የሚቀጣው ሾፌር
በዳንኤል አረጋዊ ኃይሉ ዘወትር በተሽከርካሪ ፍሰት በሚጨናነቅ አንድ መንገድ ዳር በዛ ካሉ ተሳፋሪዎች ጋር ተቀላቅዬ ታክሲ እጠብቃለሁ። የነዳጅ እጥረት የነበረበት ወቅት ስለነበር በመንገድ ላይ የሚታዩት ጥቂት ታክሲዎች ብቻ ናቸው። በዛ ብለን መሠለፋችንን የተመለከተ ከሌላ አቅጣጫ የሚመጣ ሚኒባስ ታክሲ አሽከርካሪ...
View Articleከዚህ ካልተማርን ከምንም አንማርም
በጌታቸው አስፋውረቡዕ ነሐሴ 3 ቀን 2009 ዓ.ም. በታተመ የሪፖርተር ጋዜጣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በመነሳቱ፣ በኢትዮጵያ የተሰማራው የእንግሊዝ የማዕድን ኩባንያ የአክሲዮን ዋጋ በለንደን የአክሲዮን ገበያ ከፍ እንዳለ አስነበበን፡፡ኢትዮጵያ ውስጥ የተፈጠረ ሁኔታ ባህር ማዶ ተሻግሮ የአንድን ኩባንያ የአክሲዮን ዋጋ...
View Articleወገኖቻችንን ከጎዳና ላይ ለማንሳትም እናቅድ
በሮቤል ባልቻኢትዮጵያ የራሷ የቀን አቆጣጠር ያላት አገር ናት፡፡ ይህም በመሆኑ የአዲስ ዓመት አቀባበላችን አብዛኛው የዓለም ሕዝብ ከሚጠቀምበት ዕለት ይለያል፡፡ የአሥራ ሁለቱም ወራት የቀን አቆጣጠራችን ወጥና የማይዛነፍ የሰላሳ ቀናት ሥሌት የተከተለ ነው፡፡ በዚሁ አቆጣጠር ላይ ተመሥርተን የምንቀበለው አዲስ ዓመት...
View Articleየኑክሌር መዘዝ
በዮሐንስ አልታሞ72 ዓመታት ተቆጠሩ፡፡ የጃፓን ሁለቱ ከተሞች ሒሮሽማና ናጋሳኪ በአሜሪካኖቹ ቢ-29 የኑክሌር ቦምብ ጣይ የቦይንግ ሥሪት ጄቶች 16 ኪሎ ቶንና ሃያ ኪሎ ቶን የፍንዳታ አቅም ያላቸው የኑክሌር ቦምቦችን በሁለቱ ከተሞች በሦስት ቀናት ልዩነት አፈራርቆ በማፈንዳት 450,000 ሺሕ የሚገመት ሕዝብን ከፈጁ...
View Article