የቤተሰብ ሥነ ምግባር ቀይ መብራት እያሳየ ነው
በወልዴ በፍርዱድሮ ድሮ ስለ ሥነ ምግባር ለእኛ አገር ሰዎች መናገር እንደ መቀለድ ይቆጠር ነበር፡፡ ለምን? ሕዝባችን ሳይማር በሥነ ምግባር የተካነ ነው፡፡ አርሶ አደሩ በሥነ ምግባር የተካነ ነው፡፡ ሐኪም የሕክምና ትምህርት ቤት ከመግባቱ በፊት የሕክምና ሥነ ምግባርን ያውቀዋል፡፡ ነጋዴው የገዛውን...
View Articleከአንድ መቶ ዓመት በላይ ዕድሜ ያስቆጠረው የመድን ኢንዱስትሪ ጥልቅ መዋቅራዊ ተሃድሶ ያስፈልገዋል
በኢዮቤድ ጥበቡ ልሳነወርቅበኢትዮጵያ የባንክና መድን ታሪክ ከሌሎች የአፍሪካ አገሮች ታሪክ የተለየ ነው፡፡ የአብዛኞቹ አፍሪካ አገሮች የባንክና መድን አገልግሎት አጀማመር ከቅኝ አገዛዝ ታሪካቸው ጋር ይያዛል፡፡ ዳግማዊ አፄ ምኒልክ ሥልጣኔን ወደ ኢትዮጵያ ለማስረፅ በነበራቸው ራዕይ መሠረት በ1897 (እ.ኤ.አ....
View Articleበቀውስ የሚታመሰው የአፍሪካ ቀንድና የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ብሔራዊ ጥቅምን ለማስጠበቅ የሚያደርገው ተጋድሎ
በዮሐንስ ገበየሁየአፍሪካ ቀንድ ከሀብታሞቹ የነዳጅ ባለቤቶች የባህረ ሰላጤው አገሮች ጋር በቀይ ባህርና በባቤል መንደብ ወሽመጥ አማካይነት ይገናኛል፡፡ ሀብታሞቹ የባህረ ሰላጤው አገሮች ከምዕራቡ ዓለም ኢኮኖሚ ጋር በሆርሙዝና ባቤል መንደብ ወሽመጦች የሚያገናኝ ነው፡፡ የኤደን ሰላጤና ቀይ ባህር በተባሉ ስትራቴጂካዊ...
View Articleስለ ዳያስፖራ ቤት ገዥዎች የቀረበው ዘገባ ተጋኗል
ሚያዚያ 4 ቀን 2009 ዓ.ም. (ቅጽ 22 ቁጥር 1769 የረቡዕ ዕትም) በወጣው ሪፖርተር ጋዜጣ ገጽ 8 ላይ ከ40 በላይ የሆኑ በተለያዩ አገሮች ውስጥ የሚኖሩ ዳያስፖራ ቤት ገዢዎች ከ50 በመቶ ጀምሮ ሙሉ ለሙሉ የቅድሚያ ክፍያ ከ120,000.000 (አንድ መቶ ሃያ ሚሊዮን ብር) በላይ ከፍለው ቢያጠናቅቁም፣ ሪል ስቴቱ...
View Articleኢኮኖሚያዊ ኮማንድ ፖስት ያስፈልገን ይሆን?
በእስክንድር ከበደዩናይትድ ስቴት እ.ኤ.አ. በኦገስት 1929 ታላቅ የኢኮኖሚ ቀውስ (Great Depression) ውስጥ የገባችበት ዘመን ነበር፡፡ የአገሪቱን የኢኮኖሚ ድቀት ተከትሎ ከፍተኛ የሥራ አጥነት፣ የከፋ ድህነት፣ የግብርና ምርት ገቢ መቀነስና ኢኮኖሚው ማንሰራራት በማይችልበት ማጥ ውስጥ በመግባቱ ሳቢያ...
View Articleበግሎባላይዜሽን እንዴት ማደግ እንችላለን?
በስንታየሁ ግርማአሁን ያለንበት ዘመን ግሎባላይዜሽን ይሉታል፡፡ በአጭሩ ግሎባላይዜሽን ማለት በምርትና በገበያ በጥቅሉ የተሳሳረች ዓለም ለማለት ነው፡፡ ግሎባላይዜሽን ብሔራዊ ኢኮኖሚን ወደ ተያያዙና ተደጋጋፊ (ተመጋጋቢ) ወደ ሆነች ዓለም ኢኮኖሚ መቀየር ማለት ነው፡፡በሌላ በኩል ግሎባላይዜሽን ማለት...
View Articleወባን የማጥፋት ትሩፋት
በፒተር ቭሩማንከ1992 ዓ.ም. ወዲህ በዓለም አቀፍ ደረጃ ወባን በማጥፋት የተገኘው ስኬት ታሪካዊ የሚባል ሲሆን፣ በሒደቱም የአሜሪካ መንግሥት ወሳኝ ሚና ተጫውቷል፡፡ ከ1993 እስከ 2007 ዓ.ም. ባለው ጊዜ በመላው ዓለም በዋነኛነት ከሰሃራ በታች በሚገኙ የአፍሪካ አገሮች ከአምስት ዓመት በታች የዕድሜ ክልል ውስጥ...
View Articleኢትዮጵያ በ‘ዴማጎጊዝም'እንዳትታለል
የእንግሊዝኛው መዝገበ ቃል 'ዴማጎጊን'ሲያብራራ የሕዝብን ስሜት ኮርኩሮ በመጠምዘዝ ተደናቂ መሪ ለመሆን መሻት ነው፡፡ በታዋቂነት ወይም በዴማጎጊዝም ከመጠን በላይ ሥልጣን የሚጠሙ ሰዎች በሐሳብ ብስለትና በዕድሜ ታላላቆቻቸው የሚሆኑ ሰዎችን ለማስወገድ፣ ጎሳ ጠቀስ ፌዴራሊዝሙ አልበቃ ብሏቸው የዕድሜ ፌዴራሊዝም ሊያቋቁሙ...
View Articleፋሽስት ኢጣሊያ በኢትዮጵያ ላይ ያካሄደችው ሁለተኛ ወረራና የሕዝባችን ተጋድሎ
በተሾመ ብርሃኑ ከማልኢጣሊያ ኤርትራንና ኢትዮጵያን አንድ አድርጎ የመግዛት ህልሟ በአንፀባራቂው በዓድዋ ጦርነት ድል ቢከሽፍም አርፋ አልተቀመጠችም፡፡ ከሁሉ አስቀድሞ ኤርትራውያን በዓድዋ ዘመቻ ወደ ወንድሞቻቸው ማድላታቸውን፣ ማለትም ኢጣሊያን ከድተው ወደ ኢትዮጵያ መምጣታቸው፣ እንዲሁም ስመ ገናናዋና አፍሪካን በአጭር...
View Articleየሰው ልጅ እንደ ዕቃ በገበያ ላይ . . .
በዳዊት ከበደ አርአያበዚች ዕለትና ሰዓት ሚሊዮኖች እየተጓዙ ነው፡፡ ብዙዎች ከሰሃራ በታች የሚገኙ የአፍሪካ አገሮች ወጣቶች በሕገወጥ መንገድ የመሰደድ ምክንያታቸው የተለያየ ቢሆንም፣ በዋናነት ግን የተሻለ የገቢ ምንጭና ኑሮ በመሻት ነው፡፡ እዚህ ላይ ሕገወጥ ደላሎችና በሰው ንግድ የተሰማሩ አዘዋዋሪዎች የማይጨበጥ ተስፋ...
View Articleፌዴሬሽኖችና የፌደራል መንግሥቱ ዋና ከተሞች
በኃይለየሱስ ታዬ (ዶ/ር)የፌዴሬሽን ቅርጽ ያለው የፌደራል ሥርዓት የሚከተሉ አገሮች የአስተደዳር መዋቅራቸው ሥልጣንን በመከፋፈል ላይ የተመሠረተ ከመሆኑ ጋር ተያይዞና የሥልጣን ክፍፍሉም የጋራና የተናጥል ሥልጣኖችን ያማከለ በመሆኑ፣ ፌዴሬሽኖቹ ቢያንስ ከአንድ በላይ መንግሥታት ያቀፉ ናቸው፡፡ በመሆኑም የፌደራል...
View Articleመንግሥት ሕዝብን እያረካ መሆኑን እንዴት ይለካል?
በልዑል ዘሩበዓለም ወቅታዊ የፖለቲካ ፍልስፍና እንደሚታወቀው መንግሥታት የሚኖሩት ሉዓላዊ አገርን ለመምራት ቢሆንም፣ በሕዝብ እምነትና ውክልና ሲሰጣቸው ብቻ ነው፡፡ ምንም እንኳን በታሪክ አጋጣሚ የያዙትን ሥልጣን የሙጥኝ ብለው ወይም ኃይልን የሥልጣን መንጠላጠያ አድርገው ‹‹መንግሥት›› የሆኑ አምባገነኖች በዚያም በዚህም...
View Articleቴዲ አፍሮ ሙታኖቻችንን እየገነዘ ታሪክ መሥራቱን ቀጥሏል
በቶፊቅ ተማምኢትዮጵያ ውስጥ በአሁኑ ወቅት ሰፊ ዕውቅናና ቅቡልነት ካላቸው ድምፃውያን መካከል አውራው ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን ወይም ቴዴ አፍሮ ሲሆን፣ ድምፃዊው በተለይ ከ1990ዎቹ መባቻ አንስቶ እስከ አሁን ድረስ አምስት ያህል በኅብረተሰቡ ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነትን ያገኙ የሙዚቃ አልበሞችን አበርክቷል፡፡ ቴዲ...
View Articleታሪካዊና ምሁራዊ ማረጋገጫ ያጣው መጽሐፍ
ግምገማ፣ በጳውሎስ ሚልክያስ አመያ (ፕሮፌሰር)ክፍል ሦስትይህ ቅኝት የኦሮሞና የአማራ እውነተኛው የዘር ምንጭተብሎ የታተመውን የዶ/ር ፍቅሬ ቶሎሳን የፈጠራ ቅብዐ ቅዱስ ምኅዳር የሚገመግም ሦስተኛውና የመጨረሻው ትችት ነው። በእርግጥ የደራሲው ፍቅሬን ሒሳዌ መልዕክትን አስመልክቶ ለኢትዮጵያ ወጣቶች ጥብቅ ማስጠንቀቂያዎችን...
View Article‹‹አቢጃታን ተዪው››
በሰለሞን ወርቁ‹‹አቢጃታን ተዪውሻላንም ጨምረሽአለማያም ደርቋልጥምሽን ሳይቆርጥልሽ፡፡››ይህንን ግጥም አንድ የቆጨው ገበሬ ያለው ይመስለኛል፤ እኔ ከማለቴ በፊት፡፡ አንድምታው ይህ ነው፤ አለማያን ዓይናችን እያየ ሲሞት ዝም ብለንው አፋፍሰን ወስደን ቀብረን ስናበቃ የዋጥነውን ሀቅ ለማስመለስ (ለይምሰል) እንደጓጉጥ...
View Articleባይተዋሩ የባይተዋር ዜጎች ትግል በባይተዋር ምድር
በጽጌሕይወት መብራቱበአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ለእልህ አስጨራሽ ፈተናዎች ሳይንበረከኩ ማንኛውንም መስዋዕትነት በመክፈል የተነሱለትን ዓላማ ከግቡ የማድረስ ችሎታ ያላቸውን ልጆች ማፍራት የሚችል ማኅበረሰብ በማንኛውም ዘርፍ ውጤታማ ነው፡፡ የማኅበራዊ ለውጡ ባቡር ከትክክለኛ ሐዲዱ ሳይወጣ እንዲጓዝ የሚያደርግ አቅም ያላቸው...
View Articleየአዲስ አበባን ፅዳትና ውበት የሚያጠፋ እንከኖች
በሮቤ ባልቻ130 ዓመታት አካባቢ ዕድሜ ያላት አዲስ አበባ፣ በስፋት እንጂ በፅዳትና ውበት ብዙም እንዳላደገች የሚያነሱ ጸሐፍት እያለፉ አስተያየቶች ሲሰነዝሩ እናያለን፡፡ አስተያየቶቹም ከተማዋ አኅጉራዊና ዓለም አቀፍ ስብሰባዎችን በስፋት እንደምታስተናግድና የአፍሪካ መዲና መሆኗንም የሚያወሱ ናቸው፡፡ ጸሐፍቱም...
View Articleበቆጠራ የተገኙት የኮንዶሚኒየም ቤቶች እንኳ ለዕጣ ይቅረቡልን እንጂ!
በብሩክ ፈለቀየቤት ባለቤት እሆናለሁ በማለት ምዝገባ ያካሄዱ አዲስ አበቤዎች አሥራ ሦስት ዓመት ሊሞላቸው ምንም አልቀረውም፡፡ እነኚህ በሺዎች የሚቆጠሩ ተስፈኞች በየጊዜው የሚሰሙት ነገር ተስፋ የሚያስቆርጥ እንጂ፣ ወደተመኙት ቤታቸው ደጅ የሚያስጠጋ ሆኖ አላገኙትም፡፡በተስፋ መቁረጥ ውስጥ ሆነው ኑሮአቸውን እየገፉ...
View Articleበዘር ግንድ ላይ የተመሠረተ ፌዴራሊዝም ሥርዓትና ችግሮቹ
በአበባው መሐሪኢትዮጵያ እየተከተለችው ያለውን ፌዴራሊዝም በተመለከተ ግንቦት 18 ቀን 2009 ዓ.ም በሒልተን ሆቴል ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት፣ የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎችና የሲቪክ ማኅበራት በተሳተፉበት ከፍተኛና ጠቃሚ ውይይት ተካሂዷል፡፡ የኢትዮጵያ መንግሥትም ሰዶ ከማሳደድ ይልቅ እንደነዚህ ያሉ...
View Article40/60 ለባለሀብቶች መበልፀጊያ?
በብሩክ ፈለቀአንድ ለቅሶ ቤት ተገኝቼያለሁ፡፡ በሥነ ጽሑፍ ብናስባቸው አንዱ ሐሳብ ያዳከመው፣ አንዱ ደግሞ በጣም የተገረመ ገፀ ባህሪያትን አግኝቻለሁ፡፡ አንደኛው ገፀ ባህሪ የ40/60 ተመዝጋቢ ነው፡፡ ያለውን ጥሪት አሟጥጦ፣ የነበረችውን መኪና ሸጦና በአትራፊነቱ ተማምኖ ሙሉ ክፍያ የከፈለ ነው፡፡ ሲያወራ በስሜት...
View Article