Quantcast
Channel: ዓለም
Browsing all 231 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ አስተዋፅኦ

በጌታቸው ኃይሌፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ ‹‹የኦሮሞና የአማራ እውነተኛው የዘር ምንጭ›› በሚል ርዕስ ባለፈው ሐምሌ (2008 ዓ.ም.) አዲስ አበባ አንድ መጽሐፍ አሳትሞ ኖሮ፣ አንድ ዘመድ አንድ ቅጂ አመጣልኝ። አነበብኩት። ስለመጽሐፉ የሚባለውንና ደራሲው ከሰጣቸው ቃለ ምልልሶች (interviews) አንዳንዶቹን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የተሃድሶው ስኬት በቁጥቁጥ ውጤቶቹ መለካት የለበትም

በከበደ ካሳኢሕአዴግ ባለፉት ተከታታይ ዓመታት በተለይም ካለፈው ዓመት ጀምሮ እየተነሱ ላሉ የሕዝብ ጥያቄዎችና ቅሬታዎች መንስዔ የሆኑትን ለይቶ ለመፍታት እንዲቻል ጥልቅ ተሃድሶ በማድረግ ላይ ይገኛል። የተሃድሶ ሒደቱ ከተጀመረ አምስት ወር ሆኖታል። ተሃድሶው ምን ውጤት አስገኘ? የሚለው ጥያቄ ወደ ኋላ የምመለስበት ሆኖ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድ ወይስ ከዚያ በላይ ንጉሥ?

- የቅጅ መብትና የጋራ አስተዳደር በኢትዮጵያበሰብለ ገብረጊዮርጊስኪነ ጥበብ፣ ሥነ ጽሑፍና ሳይንሳዊ ሥራዎች የአንድ ማኅበረሰብ የጀርባ አጥንት ናቸው። ስለዚህም ነው በዕለት ተዕለት ሕይወታችን ላይ ያላቸው ቦታ ከፍተኛ የሚሆነው። በዚህ ረገድ አገራችን የታደለች ናት። ከጥንትም ጀምሮ ብዙ ሥራዎች በተለያዩ የአገሪቱ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከጥገኝነት ወደ ኃላፊነት

 በዳዊት ወንድማገኝ (ዶ/ር)አስከ መቼ በጥገኝነት እንተክዝ? የሰው ልጆች ለመኖር ሌላውን መጠጋት ግዴታቸው ቢሆንም፣ ጥገኝነት የመኖራችን መሠረት መሆኑ የማይቆረቁረን ለምንድን ነው? አሁን አሁን ሳስበው እንደ ብዙ ነገሮች ለምዶብን ይሆን እላለሁ፡፡ ይህን ጽሑፍ የጻፍኩት በሐዘንም በንዴትም አይደለም፡፡ በትካዜ ነው፡፡...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሕገወጥ ደላሎች ሕገወጥ ስደት

በዳዊት ከበደ አርአያእንደሚታወቀው ስደት ባላደጉና በማደግ ላይ ባሉ አገሮች ላይ ብቻ የተወሰነ ሳይሆን የምዕራባውያን አገሮች ዜጎችም በስደት ወደ ሌሎች አገሮች እንደሚሄዱ የተባባሩት መንግሥታት ድርጅት የስደተኞች ኮሚሽን በየወቅቱ ከሚያወጣቸው ሪፖርቶች መረዳት ይቻላል፡፡በአሁኑ ጊዜ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ የወንጀል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጥልቅ ተሃድሶው ውኃ ሲወስድ አሳስቆ ነገር ሲወስድ አራርቆ

በጌታቸው አስፋውጥልቅ ተሃድሶው ለመረረውና ሆድ ለባሰው ሰው እንደሚፈልገው ፈጣን ባይሆንም የተደበቀውን ገሀድ እያወጣ፣ የካዱትን እያሳመነ፣ የዋሹትን ዋሽተናል እያሰኘ አዝጋሚ ጉዞ እያደረገ ነው፡፡ የነፃ ገበያ ኢኮኖሚን መርህ ሳይገነዘብ ሃያ አምስት ዓመታት በተጓዘው ሥርዓት ላይ ሰዎችን እንደ ውኃ እያሳሳቀም እንደ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያንና የኤርትራን ያልተቋጨ እሰጥ አገባ ለመስበር ምን ይደረግ?

በገራገር ዘበርጋ   በኢትዮጵያና በኤርትራ በኩል ያላችሁ አንባቢያን የሁለቱም አገሮች የወቅቱ ‹‹ሰላም የለሽ፣ ጦርነት የለሽ›› አቋም ምን ያህል የሁለቱንም ሕዝቦች ኑሮና ሕይወትን በከፋ ደረጃ እየጎዳ እንደሚገኝ የምትገነዘቡት ይመስለኛል፡፡ በእርግጥ የጉዳቱ መጠን ከአንዱ አገር ወደ ሌላው ሊለያይ እንደሚችል የተለያዩ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሕገወጥ ስደትና የወቅቱ ሥጋት

 በዳዊት ከበደ አርዓያበዓለም ላይ 15.4 ሚሊዮን የሚሆኑ ስደተኞች እንዳሉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስደተኞች ኮሚሽን መረጃ ያሳያል፡፡ የሰው ልጆች (ዜጎች) የትውልድ አገርን ጥሎ መሰደድ የነበረ ክስተት ቢሆንም፣ አሁን ባለንበት ዘመን ግን የተለያዩ አገሮች ዜጎች የሚያልቁበት መቅሰፍት እየሆነ ነው፡፡ የተለያዩ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የነገ ሕይወታችንን በዛሬ መስታወት

 ኢሕአዴግ መራሹ የኢትዮዽያ መንግሥት ሰሞኑን “ብቁና ውጤታማ ፐብሊክ ሰርቪ ለአገራዊ ህዳሴ” በሚል ርዕስ ለአገራዊ ፐብሊክ ሰርቪሱ ጥልቅ ተሃድሶ ያገለግል ዘንድ ባዘጋጀው ባለ ሰላሳ አምስት ገጽ የመወያያ ጽሑፍ ላይ እንደተገለጸው፣ አገራችን በለውጥ ውስጥ እንደምትገኝና ይኼ ለውጥም በከተሞች ብቻ የማይታጠር ይልቁንም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ አንደኛ ደረጃ ሀብት ምንድነው?

በመታሰቢያ መላከሕይወት ገብረክርስቶስብዙ አገሮች በዓለም አስደናቂ ዕድገት አስመዝግበው የሕዝባቸውን ሕይወት ትርጉም ባለው መንገድ መለወጥ የቻሉበት አንዱና ዋነኛው ምክንያት፣ ሥልጣን የያዘው ኃይል በቂ ጊዜ ወስዶ አገሪቷ በአቋራጭ ማበልፀግ የሚቻልበትን መንገድ በማጥናትና ያንን መንገድ ተከትሎ ሰፊ ሥራ መሥራቱ ነው፡፡...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሥልጣን ለማግኘት ስንል የፈጠርናቸውን ቅራኔዎች ሥልጣን ካገኘን በኋላ ለማስወገድ ይከብዳል

በሳሙኤል ረጋሳየአገራችን ሰላም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አስተማማኝ መሠረት ላይ የቆመ አይደለም፡፡ ሕዝቡም በመጪው ጊዜ ምንም የተረጋገጠ ተስፋ ሳይኖረው ወደፊት የሚፈጠረውን ሁኔታ በፅሞና እየተከታተለ ነው፡፡ የደርግን አሥራ ሰባት ዓመታት የእልቂትና የመከራ ዘመን አልፈን ለጊዜውም ቢሆን አንፃራዊ ሰላም እናገኛለን ብለን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 31 ሲፈተሽ

       በዘለቀ ገብረሐና1.መንግሥታዊ የፖለቲካ ሥልጣን የመያዝ ጉዳይይህ  ነጥብ  በዓለም  ታሪክ  ውስጥ  ለጦርነቶች  መንስዔ፣ ለሰው ልጆች  የጅምላ  ጭፍጨፋ፣ የዘር ማጥፋት  ተግባሮች፣ ለስደት፣ ለረሃብና ለእርዛት  በማጋለጥ በድምሩ  ለሰው ልጆች  እልቂትና  ንብረት መዉደም ዋናው ምክንያት ሆኖ የቆየ ሲሆን፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ነጠብጣቡን ማገናኘት... ቋጥኙ ውስጥ ፈረሱ መኖሩን እንዴት አወቁ?

በእስክንድር ከበደእ.ኤ.አ በጁን 24 ቀን 1812 የፈረንሣዩ ታላቁ ናፖሊዮን 610,000 ወታደሮችን ይዞ ሩሲያን ለመውጋት ወደ ሞስኮ ሲያመራ ወቅቱ በጋ ነበር፡፡ የታላቁ ናፖሊዮን ጦር ሞስኮ ከመድረሱ በፊት የሩሲያውያኑን ጦር ወራሪው ጠላት እንዳይጠቀምባቸው ሰብሎቻቸውንና መንደሮቻቸውን አጋይተው አፈገፈጉ፡፡ ናፖሊዮን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢሕአዴግ መንግሥት የኢኮኖሚ ልማት ሞዴል አለው?

በተክለ ብርሃን ገብረ ሚካኤልየኢሕአዴግ መንግሥት ባለሥልጣናት፣ የግንባሩ አባላትና ደጋፊዎች መንግሥት ግልጽ የሆነ የኢኮኖሚ ልማት እንዳለው አጥብቀው ይከራከራሉ፡፡ መንግሥት ከመልሶ ማቋቋም ፕሮግራም ተነስቶ፣ በመዋቅራዊ ማስተካከያ አልፎ፣ የድህነት ቅነሳ መርህ ያካተተ የዕድገትና የትራንስፎሜሽን ፕሮግራም እያካሄደ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዓደዋ በመቶ ሃያ አንደኛ ዓመቱ ሲታወስ

    በተሾመ ብርሃኑ ከማልየ19ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ በአንድ በኩል በአውሮፓውያን የግዛት መስፋፋት፣ በአፍሪቃውያን ደግሞ የእነሱ ቅኝ ተገዥ የመሆን ምኞት ዘመንም ነበር፡፡ ይኸው ዘመን የኢንዱስትሪ አብዮት ዘመን እንደነበረም ይታወቃል፡፡ የኢንዱስትሪው አብዮት ደግሞ አውሮፓውያን ጥሬ ዕቃ እንዲፈልጉና በአነስተኛ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የውጭ ባንኮች ወደ አገር ውስጥ የሚገቡበት ትክክለኛ ጊዜ አሁን አይደለም?

 በመታሰቢያ መላከሕይወት ገብረ ክርስቶስበብዙ የአፍሪካ አገሮች ውስጥ በተለይ የቅኝ ግዛት ካበቃ በኋላ የባንክ ሥራን ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ የምዕራባውያን ባንኮች ተቆጣጥረውት ነበር፡፡ ይህም ወቅት ዳግማዊ ቅኝ ግዛት እየተባለ የሚታወቅ ሲሆን፣ እነዚህ ባንኮች ለአፍሪካ ሕዝብ ድህነትን  እንጂ ማኅበራዊ ዕድገትን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ተደምሮ ዜሮ - አገርን በዘመቻ የመምራት ጥበብና ውጤቱ

በብርሃኑ ዘለቀ      ሪፖርተርን ጨምሮ ከተለያዩ ብዙኃን መገናኛዎች የወጣቶች የሥራ ዕድል ፈጠራ ዘመቻ ሊጀመር መሆኑን ስሰማ አንድ መሠረታዊ ጥያቄ ራሴን እንድጠይቅና ከቅርብ ጓደኞቼ ጋር ውይይት እንዳደርግ አስገድዶኛል፡፡ በዓለም ላይ እንደኛ ሁልጊዜ ሥራን በዘመቻ የሚሠራ አገር ይኖር ይሆን?አገርን በዘመቻ የመምራት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአክሲዮን ኩባንያዎች ሕግ በሻሞ መክበርንና በሻሞ መደህየትን ማስቆም አለበት

በጌታቸው አስፋውሪፖርተር የካቲት 26 ቀን 2009 ዓ.ም. ባወጣው ዕትሙ በውጭ ‹‹ዜጎች የተያዙ ባንኮችና የኢንሹራንስ ኩባንያዎች አክሲዮኖች ጨረታ ሁለት ገጽታ›› በሚል ርዕስ፣ ባለ አንድ ሺሕ ብር የአዋሽ ባንክና የኅብረት ባንክ አክሲዮኖች ጨረታ ዋጋ ሃያ ሺሕና አሥራ አራት ሺሕ ተሸጡ ብሎ አስነብቦ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የስምረት አበሳ

 በሚካኤል መድኅንበምዕራብ ትግራይ የሚገኙ ማይ ዓይኒ፣ ዓዲ ሐሪሽ፣ ሕንፃፅና ሽመልባ የሚባሉት የመጠለያ ጣቢያዎች የኤርትራ ስደተኞችን ያስተናግዳሉ፡፡ በየወሩ በአማካይ 3,000 ሰዎች ድንበር አቋርጠው ይገባሉ፡፡ ከዚያች አገር ፈልሰው በኢትዮጵያ የሚኖሩት ስደተኞች በአሁኑ ጊዜ በድምሩ 161 ሺሕ መድረሳቸውን የተባበሩት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አብረን ካልጮኽን አብረን እንሰምጣለን

በበቃኸኝ አንተነህትውልድ ከሞተ አገር ያለጥርጥር ትሞታለች፡፡ የትውልድ ሞት በተለያየ ነገር ይገለጻል፡፡ በአደንዛዥ ዕፅ፣ በጫት፣ በአልኮልና በዝሙት የናወዘ ትውልድ አገር ብትወረር፣ ብትሸጥ ግድ አይኖረውም፡፡ ሱሪውን ቢያወልቁበት ወይም መንገድ ላይ ቀሚሷን ቢገልቡት ደንታ ላይሰጠው ወይም ላይሰጣት ይችላል፡፡ በሐሽሽ...

View Article
Browsing all 231 articles
Browse latest View live