እንወራረድ! ...ዘረኝነት ሳይሆን ኢትዮጵያዊነት ይበለጽጋል!
በተፈሪ የማነለወትሮ ባለታይም (ባለጊዜ ማለት ነው) እንደምነህ ብሎ ሰላም የሚለኝ ቢኒ የምንለው ጓደኛችን ሰሞኑን ስንገኛን በተደጋጋሚ አየህ የእናንተ የፖለቲካ አስተሳሰብና ውጤቱ ይለኝ ጀመር። የነማን? ብዬ ስጠይቀው የእናንተ ብሎ ይደግምልኛል። እኔም እንደ አፄ ኃይለ ሥላሴ የጥቅል ጨዋታ ለምዶብሃል። ለይተህና...
View Articleየኢትዮጵያ ሆርቲካልቸር ልማት ኤጀንሲ አበባው እንዳያብብ እየተሽመደመደ ሴክተሩን መደገፍ ለምን አቃተው?
በዓለሙ ግርማበሚኒስተሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 152/2000 የኢትዮጵያ የሆርቲካልቸር ልማት ኤጀንሲ ተቋቁሟል፡፡ ይህ ኤጀንሲ ሲቋቋም ሦስት ዓበይት ዓላማዎች ነበሩት፡፡የሆርቲካልቸር ምርትና ምርታመነት በተፋጠነ በቀጣይነት እንዲያድግ የማብቃት፣ዓለም አቀፍ የምግብ ደኅንነት መሥፈርቶችን የሚያሞሉ የሆርቲካልቸር ምርቶችን...
View Articleየአዲስ አበባ የግል ትምህርት ቤቶች የሚያበረክቷቸው ጥቅሞች ለምን ተዘነጉ?
በያሬድ ኃይለ መስቀልሰሞኑን በሸገር 102.1 እና በ97.1 ኤፍ ኤም ሬዲዮኖች ላይ የግል ትምህርት ቤቶችን በተመለከተ የተደረጉ ውይይቶችን አዳምጫለሁ። ውይይቶቹ መልካም ናቸው። ይሁንና ዋነኛውን ጥያቄ ለውይይት ባለመቅረቡ በመሠረታዊ ችግሩ ላይ ውይይት አልተካሄደም። ይህም ጥያቄ ወላጆች ለምን የመንግሥት...
View ArticleBetty የግብፅ ከዘመነ የቅኝ ግዛት መስፋፋት ወደ ዘመነ ዓባይ ፍርኃት መሸጋገር
ኢትዮጵያ ረጅም ታሪክ ያላት አገር ነች፡፡ ዘወትር እንደምንሰማውና በተለያዩ ድርሳናት ተጽፎ እንደምናገኘው 3,000 ዓመታትን ያስቆጠረች የዕድሜ ባለፀጋ ነች፡፡ በዚህ የዕድሜ ዘመኗ ብዙ የታሪክ ሁነቶችን አስተናግዳና ተሻግራ ዛሬ ላይ ደርሳለች፡፡ በብዙ የትውልድ ቅብብሎሽ እዚህ ላይ የደረሰችው አገራችን ብዙ ፈተናዎችንና...
View Articleመሠረታዊ የሐሳብ ገበያችን እንዳይፈርስ
ኢትዮጵያ ከራስ አሉላ አባ ነጋ እስከ ራስ ጎበና ዳጬ፣ ከፊታአውራሪ ሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ እስከ ፊታውራሪ ገበየሁ፣ ከራስ መኮንን እስከ አሚር አብዱላሂ፣ ከደጃዝማች ባልቻ ሳፎ እስከ ራስ መንገሻ ዮሐንስ፣ ወዘተ. ጀብዱ የሠሩ፣ ፍቅርንና አንድነትን ሰብከው ያለፉ ልጆች ባለቤት ነች፡፡ ኢትዮጵያዊነት የተገነባው በእነዚህ...
View Articleአዋጁን ቀጣይነት ያለው የሰላምና የዴሞክራሲ ግንባታ መሠረት እናድርገው
በአበበ ተክለሃይማኖት (ሜጀር ጄኔራል)ባለፉት 25 ዓመታት ኢትዮጵያ ሰላም ባጣው በምሥራቅ አፍሪካ የሰላም ተምሳሌት ሆና የራሷን ሰላም አረጋግጣ ለሌሎች የምትደርስ አገር ሆናለች፡፡ እሰዬው፡፡ ይህ ሰላም የመላው የኢትዮጵያ ሕዝቦች ትግል ውጤት ነው፡፡ የተሟላ ዴሞክራሲያዊ ሕገ መንግሥት አፅድቀው መተግበር በመጀመራቸው...
View Articleየኢኮኖሚ ልማትንና የገበያ ኢኮኖሚን የማምታታት ጦስ
በጌታቸው አስፋውሙያዊ ቃላት ዕለት በለት እንደ ዋዛ ሲነገሩና ጥናትና ምርምር ሲደረግባቸው የተለያየ መረዳትና ትርጉም ይሰጣሉ፡፡ ይኼንን ጽሑፍ ለማቅረብ የፈለግሁት ኢሕአዴግና ተቃዋሚ የፖለቲካ ቡድኖች፣ ሌሎችንም የኅብረተሰብ ክፍሎች ጨምረው ስለሕዝባዊው አመፅና ሁከት መነሾና መፍትሔ በጥናትና ምርምር አስደግፈው በምሁራን...
View Articleአሳታፊ የሆነ ተቋማዊ አሠራር ለአገራዊ ችግሮች መፍቻ
በደጀኔ አሰፋ ዳምጠውእንደሚታወቀው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአገራችን በተከሰተው ከፍተኛ አለመረጋጋት ሳቢያ አገሪቱ ወደ ከፋ አደጋ ከመድረሷ በፊት ሰላም፣ ደኅንነትና መረጋጋትን ማስፈን ተገቢ ነው በሚል ዕሳቤ በሚኒስትሮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታውጇል፡፡ አዋጁ ያስፈለገበት ዋነኛ ምክንያት ደግሞ ካለው ተጨባጭ...
View Articleየመልካም አስተዳደር ዕጦትና የሕግ የበላይነት ጥሰት በቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማኅበር
በመፍትሔ አፈላላጊ ስብስብከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንና ከካፍ በፊት በጀግኖች አባቶቻችን የተመሠረተው አንጋፋ ክለባችን፣ ከዕድሜ ጠገብነቱና ካለው ወርቃማ የሰው ኃይል ብዛት ጋር ሲገመገም በቅርብ ከተቋቋሙ ወጣት ክለቦች በአደረጃጀትና በመልካም አስተዳደር ብዙ ተበልጦ ይገኛል፡፡የተዋደቁለትና የተደፉለት መሥራች አባላቱ...
View Articleየአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶችን ይመለከታል?
በደጀኔ አሰፋ ዳምጠውእንደምን ሰንብታችኋል? በዚህ ርዕሰ ጉዳይ ይህን መጣጥፍ እንድጭር ገፊ ምክንያት የሆነኝ በጥቅምት 12 ቀን 2009 ዓ.ም በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ የወጣ የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት ማስታወቂያን መመልከቴ ነው፡፡ በእርግጥ ይህን ጽሑፍ ካዘጋጀሁ በኋላ ማስታወቂያው በሪፖርተር ጋዜጣም...
View Articleየፍትሕ ሥርዓቱ በሕግ ብቻ እንዲመራ ለህሊናችን ታማኝ እንሁን!
በኤፍሬም አፈረበቅርቡ በሪፖርተር ጋዜጣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብት ማዕከል የሰብዓዊ መብት መምህርና ተመራማሪ አቶ ጌታሁን ካሳ ‹‹የፍትሕ ሥርዓቱ አመኔታ ያተረፈ ሕዝብ የሚቀበለውና በሕግ ብቻ የሚመራ መሆን አለበት›› በሚል ርዕስ ለሪፖርተር ጋዜጣ የሰጡትን ቃለ ምልልስን ሚያዝያ 29 ቀን 2008 ዓ.ም....
View Articleበጥልቀት መታደስ እስከ ምን ድረስ?
በዘመኑ ተናኘ1977 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ታሪክ የክፉ ጊዜ እየተባለ ይጠራል፡፡ ወቅቱ የሰሜን ኢትዮጵያ ሕዝብ በከፍተኛ ደረጃ ለረሃብና ለስደት የተዳረገበት ነው፡፡ ይህ ጊዜም በኢትዮጵያ ታሪክ ‹‹አሰቃቂው ረሃብ›› እየተባለ ይጠራል፡፡ በዚህ ወቅት በብዙ ሺሕ የሚቆጠሩ ወገኖቻችን ለሞት የተዳረጉበት ነው፡፡ ዜጎች...
View Articleእኛስ እነ ማንን እንመስላለን?
በጌታቸው አስፋውኢትዮጵያ በኢኮኖሚ ልማት ጉዞ የተጓዘችበትን ርቀት ቆም ብላ የምታጤንበት፣ እነ ማንን እንደምትመስል መስተዋት የምትመለከትበት፣ በኢኮኖሚ ልማት ደም ሥሯ ውስጥ የሚዘዋወረው ደም ምን ዓይነት እንደሆነ የምትመረምርበትና ዛሬ ያለችበትን ሁኔታ ለማወቅ ከሌሎች መሰል አገሮች ጋር መመሳሰሏንና መለያየቷን ገምግማ...
View Articleየዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫን ማሸነፍ ከአፍሪካ ቀንድና ከኢትዮጵያ ግንኙነት አንፃር
በሉሉ ድሪባበቅርቡ ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነው በመመረጣቸው ለበርካታ አገሮችና መሪዎች ጥያቄ ፈጥሯል። በብዙዎች ዘንድ የዶናልድ ትራምፕ መመረጥ ያልተጠበቀ ከመሆኑም ባሻገር፣ የፕሬዚዳንቱ የውጭ ፖሊሲ ከዚህ በፊት ከነበሩት የአሜሪካ ፕሬዚዳንቶች ለየት ያለና አወዛጋቢ ነው። የትራምፕ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ...
View Articleየኢሬቻ ክስተት - ችግር ብቻ ወይስ ትምህርት የሚወሰድበት አጋጣሚ?
ክፍል አንድበደጀኔ አሰፋ ዳምጠው‹እንኳን ደስ አላችሁ› ለማለት የክልል ወይም የሆነ ርዕሰ መስተዳድር መሆንን የማይጠይቅ ከሆነ ከሁሉ አስቀድሜ የገዳ ሥርዓት በዩኔስኮ በመመዝገቡ ‹እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን› ለማለት እወዳለሁ:: ካልሆነ ግን ደስታዬን ለብቻዬ አጣጥመዋለሁ፡፡ ምክንያቱም ገዳ ማለት ለኔ...
View Articleየኢሬቻ ክስተት - እንደ ችግር ብቻ ወይስ ትምህርት የሚወሰድበት አጋጣሚ?
ክፍል ሁለትበደጀኔ አሰፋ ዳምጠውበልማት ሥራ ውስጥ የፕሮጀክት ዑደት አመራር (Project Cycle Management) የሚባል ጽንሰ ሐሳብ አለ፡፡ አንድ ፕሮጀክት ከንድፈ ሐሳቡ ጀምሮ ክትትልና ምዘናን (Monitoring and Evaluation) ያጠቃልላል፡፡ በክትትልና ምዘና ደግሞ ተነድፎ የተተገበረው ፕሮጀክት...
View Articleበአዳማ ከተማ የተጀመረው የለውጥ እንቅስቃሴ የ‹‹ጥልቅ ተሃድሶው›› ነፀብራቅ ቢሆን?
በመኮንን ሻውል ወልደ ጊዮርጊስኅዳር 11 ቀን 2009 ዓ.ም. የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ለማ መገርሳ ከአዳማ ከተማ ሕዝብ ጋር በገልማ አባ ገዳ አዳራሽ ተገኝተው ተወያይተው ነበር፡፡ ውይይቱን በከፈቱበት ወቅትም በርዕቱ አንደበታቸው ለከተማ ነዋሪው ተወካዮች ይፋ እንዳደረጉት፣ የአዳማ ከተማን ዘርፈ ብዙ ችግርና...
View Articleኤርትራና የዓረብ አገሮች ቁርኝት
አፄ ምኒልክ የጣሊያንን ወታደሮች መረብ ምላሽ አድርሰው ወደ መናገሻ ከተማቸው ሲመለሱ ጀምሮ ከኢትዮጵያ ተገንጥላ የቀረች አገር እየተባለች በታሪክ የሚነገርላት ኤርትራ፣ ከኢትዮጵያ ጋር ዓይንና ናጫ ሆና ዓመታትን ተሻግራለች፡፡ የኤርትራ ሕዝብ ነፃ አውጪ ግንባር (Eritrean People Liberation Front)...
View Articleሕዝቡ እንዳያዝን መሬቱ እንዳይባክን
በሳሙኤል ረጋሳጊዜ እየጨመረ በሄደ ቁጥር የሕዝብ አቋም እሱ ራሱ እንደሚፈጽመው ጉዳይ ወይም በሌሎች እንደሚፈፀምለት ጥያቄ መጠን የእርካታ ወይም የመከፋት ስሜት ግልጽ እየሆነ ይሄዳል፡፡ በአብዛኛው ሕዝባዊ ፍላጎት የሚረካው መንግሥት ያሉትን ችግሮች አውቆ መፍትሔያቸውን በቃል ሳይሆን በተግባር ሲያሳይ ነው፡፡ከሰሞኑ...
View Articleአቅጣጫው የማይገመተው የምሥራቅ አፍሪካ ፖለቲካ
(የዓረቦቹና የኢትዮጵያ ሰሞነኛው ሽርጉድ)በያየሰው ሽመልስየምሥራቅ አፍሪካ ፖለቲካ እንደዚህ ሰሞን ማዕበል በዝቶበትም የሚያውቅ አይመስልም፡፡ የኤርትራው ሰው ወደ ካይሮ አቅንተው ከጄኔራል መኮንኑ አብዱልፈታህ አልሲሲ ጋር መክረዋል፡፡ የኢሳያስና የአልሲሲ ውይይት ማዕከላዊ ትኩረት በመስኖና በዓሳ ሀብት ዘርፍ በጋራ...
View Article