የኢቢሲ ግዞተኞች
በአብዮት ጌታቸውበአዳራሹ ጥግ የተቀመጠው ሰው ከመድረኩ የተሰየሙት አረጋዊ ላይ ጣቶቹን እየቀሰረ ንግግሩን ቀጠለ፡፡ ‹‹ፕሮፌሰር ቾምስኪ እርስዎ ስለ አሜሪካ ሲናገሩ እኔ ስሰማ እነሆ ዘመናት መጥተው ዘመናት ሄዱ፡፡ ዛሬ ግን ራሴ ጠየቅኩ፡፡ ከፕሮፌሰር ቾምስኪ የእስካሁን ሐሳቦች ምን አተረፍኩ ብዬ? ምላሹም ይኼ ሆነ፡፡...
View Article‹‹ኧረ የሕግ ያለህ!!››
በአካል ጉዳተኛውመንግሥታት ይብዛም ይነስም በሌላ በማንኛውም አካል ሊከናወኑ የማይችሉ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ፖለቲካዊ አገልግሎቶችን ለሕዝባቸው ያቀርባሉ፡፡ ይህን ተኪ የሌለውን ሥራ ለማስፈጸም የሚችሉት ደግሞ ብቃትና ጥራት ያለው ሲቪል ሰርቪስ በመፍጠር ነው፡፡ ‹‹ሲቪል ሰርቪስ›› የሚለው የእንግሊዝኛ ቃል ሲሆን ጥሬ...
View Articleሕዝብ በሚወደውና በሚያከብረው መንግሥት ከመመራት የበለጠ ምን ያስደስተዋል?
በሳሙኤል ረጋሳየሰው ልጅ በባህሪው የሚፈልጋቸው ቁሳዊና ህሊናዊ ግብዓቶች አሉት፡፡ ከገንዘብና ከንብረት ጋር የተያያዙ ሊለኩ የሚችሉ አስፈላጊና ከአስፈላጊ በላይ የሆኑ ቁሳዊ ግብዓቶች አንዱ ነው፡፡ ሌላው ፍላጐቱ ደግሞ በስኬት ይኼን ያህል ነው የማይባል ነገር ግን መለኪያቸው ከእርካታና ከመንፈስ ደስታ ወይም ከተስፋ...
View Articleበውስጣዊ ችግሮች የተተበተበችው ኢትዮጵያ አረንጓዴ ካርድና ኤርትራ
ባለፈው ወር የተባበሩት መንግሥት ድርጅት ተወካዮች በኒውዮርክ ባካሄዱት ስብሰባ ለኢትዮጵያ አንድ ለየት ያለ ውሳኔ ማሳለፉቸው ይታወቃል፡፡ ይህም ኢትዮጵያ ተለዋጭ የፀጥታው ምክር ቤት አባል አገር አድርጐ የሹመት ደብዳቤ በመስጠት የሁለት ዓመት አባልነቷን አረጋግጧል፡፡ አንድ መቶ ሃያ ሰባት አገሮች ድምፅ ቢሰጧት አባል...
View Articleበኢቢሲ ላይ የቀረበው ትረካ የማይታመን ነው
በዕውቀቱ ሲንጅደራሲ ከበደ ሚካኤል ባሳተሙት ታሪክና ምሳሌ መጽሐፍ ‹‹በዓለም ላይ ትልቅ ሥራ ለመሥራት የሚቻለው ሠሪው ሰውና ለመሥራት የተመቸበት ጊዜ እነዚህ ሁለቱ ሲገናኙ ነው፡፡ ትልቁን ሥራ ለመሥራት የሚቻለው ሰው ባልተመቸ ጊዜ ሲፈጠር ሊሠራው የሚችለውን ሥራ ሳይሠራው መቅረት ግድ ይሆንበታል፡፡ ልሥራም ቢል ጊዜው...
View Articleየበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማኅበራት ሕግን አክብረው ከሠሩ የሚዘጉበት ምክንያት አይኖርም
በበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማኅበራት ኤጀንሲበአገራችን ባለፉት 50 ዓመታት ውስጥ የበጎ አድራጎት ሥራን በአግባቡ የሚመራ የሕግ ማዕቀፍ አልነበረም፡፡ አዋጅ 621/2001 የበጎ አድራጎት ድርጀቶችና ማኅበራት በአገሪቱ የልማትና የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ውስጥ ያላቸውን ሚና ለመደገፍና ለማሳለጥ ተዘጋጅቶ ተግባራዊ...
View Articleሙስና ሰላምና መረጋጋት እንዲጠፋና ግጭቶች እንዲስፋፉ በር ይከፍታል
በዳዊት ወልደሱስስለሙስና ብዙ ጊዜ እንሰማለን፡፡ አቶ እገሌ ወይም ወ/ሮ (ወ/ሪት) እገሊት በሙስና ተጠርጥረው ፍርድ ቤት ቀረቡ፣ በሙስና ወንጀል ታሰሩ፣ ይህን ያህል ካሳ እንዲከፍሉ ተፈረደባቸው፣ ወዘተ ሲባል በሚዲያ በተደጋጋሚ አዳምጠናል፡፡ ሙስና ማለት ምን ማለት ነው?ሙስና የግእዝ ቃል ሲሆን ‹‹ማሰነ››፣ ጠፋ...
View Article‹‹አወቅሽ…አወቅሽ ሲሏት መጽሐፉን አጠበች››
(ክፍል አንድ) በመሓሪ ይፍጠርየቀድሞው የአየር ኃይል አዛዥ የነበሩትና የዛሬ 15 ዓመት ገደማ ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ ሕወሓት ውስጥ በአንድ በኩል በልማታዊ ዴሞክራሲ ኃይሎች፣ በሌላ በኩል ደግሞ በትምክህት፣ በጥበትና በኪራይ ሰብሳቢነት ጎራ መካከል በተካሄደው የሐሳብ ፍትጊያ ኪራይ ሰብሳቢነትን...
View Articleኢትዮጵያ በፖለቲካ መንታ መንገድ
በአይተን ጂ.የኢሕአዴግ መንግሥት አገሪቱን ማስተዳደር ከጀመረበት ከ1983 ዓ.ም. ጀምሮ ታይቶ የማያውቅ በሚመስል ሁኔታ በተለያዩ አካባቢዎች ተከታታይ የተቃውሞ እንቅስቃሴዎች መታየት ከጀመሩ ሰነባብተዋል፡፡ በኦሮሚያ ክልል ከአዲስ አበባ የተቀናጀ ማስተር ፕላን ጋር በተያያዘ የተቀሰቀሱት የተቃውሞ ሠልፎች ምንም እንኳን...
View Article‹‹አወቅሽ . . . አወቅሽ ሲሏት መጽሐፉን አጠበች››
(ክፍል ሁለትና የመጨረሻው) በመሓሪ ይፍጠርውድ አንባቢያን በክፍል አንድ ጽሑፌ ላይ “ጆቤ” በሠራዊቱ ግንባታ ሰነድ ላይ ያነሷቸውን ሐሳቦች ከተጨባጭ ሰነዱ ጋር በማመሳከር ነጥቦቹ ትክክል አለመሆናቸውን ለማሳየት ሞክሬያለሁ። ሰውዬው ለማንሳት የሞከሯቸው ሌሎች ጉዳዩችንም እንዲህ ተመልክቻቸዋለሁ። መልካም ንባብ።...
View Articleኢሕአዴግ ይፍረስ ወይስ ይታደስ?
በሊሕ ላማጊዜው ጊዜ የሚሰጥ አይደለም፡፡ የሚገመትም አይደለም፡፡ በፍጹም ስለነገው ማወቅ አይቻልም፡፡ እናም ኢሕአዴግ ከፊት ለፊቱ ሁለት ወፍራም አማራጮች ተጥደውበታል፣ መፍረስ ወይም መታደስ፡፡ 17 ዓመታትን በበረሃ ከርሞ ሦስት አሠርታት ለሚጠጋ ጊዜ የቤተ መንግሥትን ጥቅም ያወቀ ድርጅት መፍረስን ይመርጣል ብሎ ማሰብ...
View Articleእንወራረድ!... ኢሕአዴግ ከራሱ ጋር ታግሎ ይድናል!
በሰላም ተፈሪ ‘ኢሕአዴግ አበቃለት፣ በፀና ታሟል፣ የታጋዮች ሳይሆን የሙሰኞች ግንባር ሆኗል፣ ብርሌ ከነቃ አይሆንም ዕቃ ...’ ኧረ ሰሞኑ በኢሕአዴግ ላይ ብዙ ተሟረተበት። ይህንን የወቅቱን ወሬና ትንታኔ ተሸክመው መጥተው በስጦታ ላቀረቡልኝ እነ እንትና ኢሕአዴግ ሕመሙን የሚያውቅ ግን መድኃኒት እጁ ላይ ይዞ መጠኑ...
View Articleይድረስ “ለሚመለከታችሁ” የፍትሕ አካላት!
በእስማኤል አደምዕለተ ማክሰኞ ነሐሴ 3 ቀን 2008 ዓ.ም. በወጣው ዕለታዊው የአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ የቀድሞውን የፍትሕ ሚኒስቴርን በማፍረስ በአዋጅ ቁጥር 943/2008 የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን፣ የፌዴራል የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን፣ እንዲሁም የንግድ ውድድርና ሸማቾች ጥበቃ ባለሥልጣንን...
View Articleቀዳሚው የመንግሥት ዕርምጃ!
በሞገስ ሰለሞንበአገራችን የተከሰቱትን መጠነ ሰፊ ሕዝባዊ የፖለቲካ ተቃውሞዎችን ቅጽበታዊ አድርጎ የመውሰድ አዝማሚያ በመንግሥት በኩል ይታያል፡፡ ከመንግሥት በኩል የሚሰጡት መግለጫዎችም ሆነ የአቋም ማብራሪያዎች ይህን ያትታሉ፡፡ በአገሪቱ የተቀጣጠለውን ሕዝባዊ ተቃውሞ ኅዳር 2 ቀን 2008 ዓ.ም. በግንጪ ከተማ...
View Article‘ጨው ሆይ ለራስህ ስትል ጣፍጥ አለበለዚያ…’
በመርሃጽድቅ መኮንን አባይነህታዋቂው ናይጄሪያዊ ጸሐፊ ችንዋ አቸቤ “Things Fall Apart” በሚል ርዕስ እ.ኤ.አ. በ1959 በእንግሊዝኛ ቋንቋ ጽፎ ያሳተመውን ዝነኛ መድበል የአገራችን ሰዎች ወደ አማርኛ ቋንቋ በመለሱበት ወቅት (ነገሮች ተሰባብረው ሲወድቁ) ብለውት እንደነበር አስታውሳለሁ፡፡ እውነቱን ለመናገር...
View Articleየፌዴራል ፍርድ ቤቶች የአቤቱታ መርሐ ግብርና ተደራሽነት በአዲስ አበባ የፈጠረው ጫና
በስመኘው አራጌ ይትባረክአዲስ አበባ ከተማ ኢትዮጵያውያን ሁሉ ተዋልደውና ተቀላቅለው የሚኖሩበት የፌዴራል መንግሥቱ መቀመጫ በመሆኗ፣ ኢትዮጵያውያን ሁሉ ያለመፈራረጅ በእኩልነት የሚኖሩባት የመቻቻል ከተማ ናት ለማለት ይቻላል፡፡ በዚያው አንፃር የሕግ የበላይነት ካልተረጋገጠ፣ ሥርዓትና ደንብ ካልተከበረባት፣ ዜጎች...
View Articleሃያ ስድስት አሮጌ ዓመታት
በመታሰቢያ መላከ ሕይወት ገብረ ክርስቶስበጣም እርግጠኛ ሆኜ መናገር የምችለው ነገር ቢኖር ማንም ኢትዮጵያዊ አዲስ ዓመት ሲመጣ አንድ ሰው ወይም ከዚያ በላይ መልካም አዲስ ዓመት የምትለዋን መልካም ምኞት ሳይናገር ያልፋል የሚል እምነት የለኝም፡፡ ነገር ግን ዓመት በተለወጠ ቁጥር አስደንጋጭ የኑሮ ውድነትና ለኑሮ...
View Articleየኤርትራ የወቅቱ ሁኔታና የኢትዮጵያ ዕጣ
በበሊሕ ላማ በአሮጌው ዓመት እዚህ አገር ላይ ከደረሰ የፀጥታ ችግር ጀርባ ሕግዴፍ-ሻዕቢያ አለበት ያልተባለበት አጋጣሚ ቢኖር ከጋምቤላ ሕፃናት በታፈኑና ከብቶች በተዘረፉ ወቅት ብቻ ነው፡፡ ከዚያ ውጪ አርባ ምንጭም፣ አሩሲም፣ ጎንደርም፣ ምዕራብ ሸዋም… ብቻ በየትኛውም አቅጣጫ ከነበሩ የዘንድሮ ፖለቲካዊ ቀውሶች ዙሪያ...
View Article‹‹አለባብሰው ቢያርሱ ባረም ይመለሱ››
በጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር)ከሰሞኑ ኢሕአዴግ ‹‹ጥልቅ ተሃድሶ›› ያስፈልገኛል ማለቱን ሰምተናል፡፡ ካለንበት የፖለቲካ ቀውስ ለመውጣት ለውጥ ያስፈልጋል ብለን ለምናምን ሁሉ፣ በሥልጣን ላይ ያለው ፓርቲ ተሃድሶ ያስፈልገኛል ማለቱን በአዎንታዊ መልኩ ልናየው የሚገባ ቢሆንም፣ ‹‹ጥልቅ›› የተባለው ተሃድሶ በአስፈላጊው ደረጃ...
View Articleእውን በኢትዮጵያ ሴም የሚባል ሕዝብ አለ?
በብርቱካን ወለቃበዓለም ላይ የሥነ ሰብ ተመራማሪዎች የዓለምን ሕዝብ ጥቁር፣ ነጭ፣ ቢጫ፣ቀይ ከማለት አልፈው ሴም፣ ኔግሮይድ፣ ከውኮሴድ እያሉ ይመድቧቸዋል፡፡ በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት ደግሞ የኖኅ ልጆች በመባል የሚጠሩት ሴም፣ ካምና ያፌት ይባላሉ፡፡ ከካም ልጆች ኩሽ ጥቁር ሕዝቦች እንደሆኑ ይነገራል፡፡ አሠፋፈራቸውም...
View Article