የምክር ቤቱ ሥራ ከግል ፍላጎት አንፃር አይመዘንም
በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት የኢንፎርሜሽንና ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬትእውነቱ ምንአየሁ የተባሉ ጸሐፊ መጋቢት 21 ቀን 2008 ዓ.ም. በወጣው የሪፖርተር ጋዜጣ የረቡዕ ዕትም ቅፅ 21 ቁጥር 1661 ‘’ልናገር’’ በሚለው ዓምድ ሥር በገጽ 17 እና 22 ላይ፣ ‘’ከፀረ ሙስና ተቋም ውስጥ የፍትሕ ሥራን መቀነስ...
View Articleየቅዱስ ጊዮርጊስ ቡድን ችግሮችን ለመፍታት በአንድ ላይ መቆም አለብን
በቴዎድሮስ መኰንንእግር ኳስ በአገራችን ከሚወደዱትና ከሚዘወተሩት የስፖርት ዓይነቶች ውስጥ በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀስ ስፖርት ነው፡፡ እግር ኳስ በአገራችን ዝነኛና ተፈቃሪ እንዲሆን መሠረት ከጣሉት ክለቦች ደግሞ ቅዱስ ጊዮርጊስ የአንበሳውን ድርሻ ይይዛል፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ በቀድሞው አራዳ በአሁኑ አጠራር ፒያሳ...
View Articleየመሬት አስተዳደርና የመልካም አስተዳደር ትስስር
በነጋ ወልደ ገብርኤልለዚህ ጽሑፍ መነሻ የሆነኝ በቅርቡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ መልካም አስተዳደርን አስመልክተው ከምሁራን ጋር ያካሄዱትን ውይይት ስከታተል ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ብቻ ሳይሆን፣ በተለያዩ የሥራ መስኮች ላይ ከተሰማሩ ምሁራንም ጋር ለመሥራት ፍላጎት እንዳለ የሚጠቁም መልካም ጅማሮ ሆኖ አግኝቼዋለሁ፡፡ እኔም...
View Articleየኢጣሊያ ወረራ ድልና አርበኝነት
በተሾመ ብርሃኑ ከማልበኢጣሊያ ወረራ ዋዜማየኢጣሊያ ወረራ፣ የአርበኞች ታሪክና ከዚህ ጋር ተያያዥነት ስላላቸው ሁኔታዎች ስናወሳ ከአንዱ የታሪክ አንጓ (ምዕራፍ) ካልጀመርን በስተቀር ብዙ ጉዳዮችን ማንሳታችንና መጣላችን አይቀርም፡፡ ስለዚህም ‹‹ኢጣሊያ ኤርትራንና ኢትዮጵያን አንድ አድርጎ የመግዛት ህልሟ በዓድዋ ጦርነት...
View Articleእግር ኳሳችን ከቻይና እግር ኳስ ቢማርስ?
ስለ እግር ኳሳችን ስናወሳ ሁሌም የኋላ ታሪኩን መነሻ አድርገን መጻፋችን ክፋት አለው የሚል እሳቤ ባይኖረኝም፣ ታሪክ እንዳለን ማሳያ መሆኑ እሰየው የሚባልለት ነው ብዬ መግለጽ እወለዳሁ፡፡ ነገር ግን ሁሌም ያለፈውን ታሪክ እንደ ጀብዱ ቆጥረነው መሥራች በመሆናችን ብቻ፣ ልንኮራበትና አለፍ ሲልም ልንኮፈስበት የሚያስችለን...
View Articleየ‹‹ቁምራ›› ዘመን ቁጠባ
በጌታቸው አስፋውየመዋዕለ ንዋይ ገንዘብ ምንጭ ቁጠባ በመሆኑ ስለቁጠባ በተደረገው ቅስቀሳና ንግድ ባንኮች እስከ ገጠሩ ዘልቀው በመግባታቸው ብዙ ሰው በርካታ ጥሬ ገንዘብ ቆጥቦ፣ በ2002 ዓ.ም. የመጀመሪያው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ዝግጀት ወቅት 9.5 በመቶ ብቻ የነበረው ቁጠባ በዕቅዱ መጨረሻ ዓመት 2007...
View Articleየኢትዮጵያና የኤርትራ የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት ምን ፍሬ አፈራ?
በቃለአብ ወልደኪዳንየሕዝብ ለሕዝብ ዲፕሎማሲያዊ ጥረት በሁለት ሉዓላዊ አገሮች ውስጥ የሚካሄድን ግንኙነት ለማጠናከር የሚረዳ የዘመናዊ ዲፕሎማሲ አካል ነው፡፡ በተለይ አገሮች በግጭት ውስጥ ካሉ ሊያግባባቸው የሚችል አወዛጋቢ ጉዳይ ካለ ወይም የባለቤትነት ጥያቄም ሆነ የታሪክ ሽሚያ የሚታይበት መንግሥታዊ ፉክክር ከነገሠ፣...
View Articleየበላይ አለቆችን ትኩረት ለመሳብ የቋንቋ አጠቃቀምን ማወሳሰብ
በመርሐጽድቅ መኮንን አባይነህይነስም ይብዛ እያንዳንዱ ዲሲፒሊን ከመደበኛው ቋንቋ ወጣ ያለ የራሱ ቴክኒካዊ ልሳን እንደሚያዳብር ይታመናል። ፖለቲከኞችና ሐዋሪያዎቻቸውም ለዚህ ዓይነቱ ልምድ የተጋለጡ ናቸው። የሐኪሞች፣ የመሐንዲሶች፣ የሕግ ባለሙያዎችም ሆኑ የምጣኔ ሀብት ጠበብት ያላቸውን ያህል ፖለቲከኞችም የራሳቸው ቋንቋ...
View Articleአደገኛው የዚካ ቫይረስ በጥያቄና መልስ ሲፈተሽ
በአሸናፊ ዋቅቶላ (ዶ/ር)የዚካቫይረስምንድንነው? ዚካ በቢንቢዎች የሚተላለፍ ቫይረስ ሲሆን፣ የሚገኝበት የቫይረስ ቤተሰብ ዌስት ናይል ቫይረስ፣ ደንጊ፣ ቲክ-ቦርን ኢንሰፋላይቲስና ((መዥገር-ተሸካሚ የአንጎል መቆጣት ቫይረስ)፣ ቢጫ ወባ (የሎው ፊቨር) ይገኙበታል። ፍላቪ በላቲን ቋንቋ ቢጫ ማለት ሲሆን፣ ስሙ የተገኘው...
View Articleትኩረት የሚሻው የብረታ ብረት ኢንዱስትሪ ልማት ንዑስ ዘርፍ
በዳዊት ወልደ ኢየሱስበአገራችን የብረታ ብረትና ኢንጂነሪግ ኢንዱስትሪ ግማሽ ምዕተ ዓመት ያስቆጠረ መሆኑን መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ ዳሩ ግን ለበርካታ ዓመታት ለዘርፉ ትኩረት ሳይሰጠው ቆይቷል፡፡ በመሆኑም በዘርፉ የነበረው የልማት እንቅስቃሴ ደካማ ነበር፡፡ አገሪቱም ከዘርፉ ልታገኝ የሚገባውን የኢኮኖሚና የቴክኖሎጂ ልማት...
View Articleበአገራችን የሕክምና ሙያ ጥፋቶች እየተደጋገሙ ስለሆነ መላ ሊፈለግላቸው ይገባል!
በኢዮቤድ ጥበቡ ልሳነወርቅ በዘውዲቱ ሆስፒታል የእንቅርት ታካሚዋ ለሐሞት ከረጢት ጠጠር ሆዷ በቀዶ ጥገና መከፈቱን በተመለከተ አስደናቂ ዜና ተዘግቧል፡፡ የሕክምና ሙያ ጥፋቱን የፈጸሙት ሐኪም ከሥራ መታገዳቸውን፣ ተጎጂዋ በሽተኛም "የሐሞት ጠጠሩ በነፃ ስለወጣልሽ ዕድለኛ ነሽ"መባሏ ጭምር ተሰምቷል፡፡ የእንቅርት...
View Articleየረመዳን ወር የሰላም የመረጋጋት የነፃነትና የክብር መገለጫ ነው
በተሾመ ብርሃኑ ከማልየዘንድሮ የረመዳን በዓል ከግንቦት 29 ቀን 2008 ዓ.ም. ጀምሮ ለአንድ ወር ያህል በጾም ይከበራል፡፡ ረመዳን በተለያዩ አገሮች በተለያዩ መንገዶች፣ ልምዶችና እሳቤዎች ይከበራል፡፡በረመዳን ወር ሙስሊሙ ኅብረተሰብ በርካታ በረከት የሚያስገኙ መልካም ነገሮች ያከናውናል ተብሎም ይጠበቃል፡፡ በዚህም...
View Articleሦስቱ የኔትወርክ ባህሪያትና አደጋቸው
በልማትም በኩል በአገሪቱ ታሪክ በመንገድ፣ በጤና፣ በትምህርት፣ በገጠር ግብርናው ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ የሚያስችሉ ውጤታማ ሥራዎች እየተሠሩ ይገኛሉ፡፡ ተጨባጭም ሆነው በመታየታቸው የለውጥ አካል ሆኖ ለሠሩ ሁሉ ምሥጋና ይገባቸዋል፡፡ በዴሞክራስ ሥርዓት ግንባታም ነፃ፣ ሰላማዊና ፍትሐዊ ምርጫ በማካሄድም ሆኔ...
View Articleአስተዳደሩ ለባለሥልጣናቱ የሰጠውን መኪናና መኖሪያ ቤት ግለሰቦች ርስት ሲያደርጉ ለምን ዝም አለ?
በምንተስኖት ጎበናክቡር ከንቲባ ይህችን መልዕክት በጥሞና አንብበው ተገቢውን የእርምት ዕርምጃ ይወስዳሉ የሚል እምነት አለኝ፡፡ ምክንያቱም ካለብዎት ኃላፊነት የተነሳ እያንዳንዱን ቀዳዳ ለማየት ፍላጐት ቢኖርዎትም፣ ጊዜ አይኖርዎትምና ያለውን ሐቅ እንዲያውቁ ነው፡፡ በሕዝብ ሀብት ላይ ያለአግባብ እየደረሰ ላለው ጥፋት...
View Articleአፋጣኝ ትኩረት የሚሻው የፀረ ተባይ ኬሚካል ቁጥጥርና አስተዳደር ሥርዓት
ከአገሬ አወቀአንድ ወቅት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በቀረበው ሪፖርት ከኢትዮጵያ ወደ ጃፓን አገር የተላከ ቡና ውስጥ የፀረ ተባይ የኬሚካል ዝቃጭ (Pesticide Residue) በመገኘቱ ምክንያት ተመላሽ ስለመደረጉና እስራኤልም ከኢትዮጵያ የሚላከው ሰሊጥ በውስጡ ያለው የፀረ ተባይ የኬሚካል ዝቃጭ መጠን ከፍተኛ ነው...
View Articleየግንቦት 20 ትሩፋቶችና የፀረ ሙስና ትግል እውነታ
በፀዳሉ ንጉሡይህችን ጽሑፍ ለመሞነጫጨር የተነሳሳሁት ሪፖርተር በግንቦት 21 ቀን 2008 ዓ.ም. ዕለተ እሑድ፣ ዕትሙ፣ ‹‹የግንቦት 20 ትሩፋቶችና የፀረ ሙስና ትግል›› በሚል ርዕስ፣ በፌዴራል የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን በጽሑፍ የቀረበ ሐሳብ ነው፡፡በጽሑፉ በቀረበ ሐሳብ ላይ ያለኝን አስተያየት ወደኋላ ላቆይና...
View Articleታላቋ ብሪታንያ ወደ ታናሽ እንግሊዝነቷ ስትመለስ
በአሰፋ እንደሻው (ዶ/ር)፣ ለንደንሰኔ 16 ቀን 2008 ) ዓ.ም. (በአውሮፓውያን አቆጣጠር ሰኔ 23 ቀን 2016) አብዛኛው የብሪትን ሕዝብ ከአውሮፓ ኅብረት አባልነት ለመውጣት የሰጠው ድምፅ በጣም አስገራሚ ነው። በትልልቆቹ ከተሞች የሚኖረው ሕዝብ (ጥቁሮችን ጨምሮ) ከአውሮፓ ጋር ለመቀጠል ፍላጎቱን ቢገልጽም ብዙኃኑ...
View Articleየሁለት ትውልድ ተጠቂ የነበሩት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በ124ኛ ዓመት ልደታቸው ሲታወሱ
በደረጀ ተክሌኢትዮጵያን ከ1923 እስከ 1967 ዓ.ም ድረስ የመሩት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በዚህ ወር ሐምሌ 16 ቀን 2008 ዓ.ም አንድ መቶ ሃያ አራተኛ ዓመት የልደት በዓላቸው በአድናቂዎቻቸው ዘንድ ይከበራል፡፡ የዚህ ጽሑፍ ዓላማ ከዚህ በፊት ስለ ንጉሠ ነገሥቱ በተጻፉት ጽሑፎች ላይ ተጨማሪ ጽሑፍ በማቅረብ ታሪካቸውን...
View Articleይድረስ ለክቡር አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ
‹‹የሠራዊት ግንባታ በአብዮታዊ ዴሞክራሲ›› የሚለው መጽሐፍ ይታገድ!በአበበ ተክለሃይማኖት (ሜጀር ጄኔራል)ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትርበተለያዩ ጊዜያት ለመጠቆም እንደሞከርኩት አንዳንድ ጊዜ እንደ ተቋም ሌላ ጊዜ በከፍተኛ መኮንኖች ፀረ ሕገ መንግሥት የሆኑ ድርጊቶች እየተስተዋሉ ነው፡፡ የአገራችን መከላከያ ተቋም ሕገ...
View Articleትናንትን ስናስብ ነገን እናጣለን
በጌታቸው አስፋውለነገ የሚጠቅም ትናንት አለ፡፡ ለነገ የማይጠቅም ትናንትም አለ፡፡ ወደ ነገ ስለሚያራምደው ትናንት ዛሬ ማሰብ ጥቅም እንጂ ጉዳት የለውም፡፡ ለዛሬና ለነገ የማይጠቅመው ትናትን እንደ ታሪክነቱ መጠናት፣ መጻፍና መታወቅ ቢኖርበትም የትናንትን እያወራን በትናንቱ ዛሬ ከኖርንበት ከተጨቃጨቅንበት፣ ለነገ ሳንሠራ...
View Article