እስከ መቼ ወደ ውጭ ምርት እንመለከታለን?
በዳዊት ወልደ ኢየሱስኢትዮጵያ በርካታ ታሪክ ያላት የራሷ የሆነ…እየተባለ የሚነገርላትና ቢነገርላትም ታላላቅ ምስክር የሚሆኑ የታሪክ አሻራ ያላት አገር ናት፡፡ በእርግጥም ዘመናትን ወደ ኋላ ስንጠቀልል አገራችን ጥቂት ከነበሩ ታላላቅ አገሮች መካከል ስሟ ተጠቃሽ ነበረ፡፡ ያ ስም እየደበዘዘ ሄዶም በረሃብና በጦርነት...
View Articleየጠቅላይ ሚኒስትሩና የንግዱ ማኅበረሰብ ውይይት በሙያዊ ዕይታ
በጌታቸው አስፋው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ነሐሴ 13 ቀን 2009 ዓ.ም. ከንግዱ ማኅበረሰብ ጋር ባደረጉት ውይይት ከነጋዴዎች ለቀረቡ በርካታ ጥያቄዎች መልስ ሰጥተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩና የግል ባለሀብቶቹ በሦስት ነገሮች ላይ ተስማምተዋል ብዬ አምናለሁ፡፡ አንደኛው ለአገር ዕድገት መዋዕለ ንዋይ ያስፈልጋል፣ ሁለተኛው...
View Articleየሙስና አረሞች በአግባቡ ይታረሙ
በዳዊት ወልደ ኢየሱስአገር የሕዝብ ናት፡፡ ሕዝብም የአገር ነው፡፡ አገር ከሌለ ሕዝብ አይኖርም፡፡ ሕዝብም ከሌለ አገር አይኖርም፡፡ ሁለቱም ድርና ማግ ናቸው፡፡ ሁለቱም በአንድ ላይ ይደሰታሉ፣ በአንድ ላይ ይከፋሉ፡፡ ሁለቱም በሥራ ያድጋሉ፣ በዘረፋ ይቀጭጫሉ፡፡ በአጠቃላይ የአንዱ መኖር የሌላውን ህልውና ይወስናል፡፡...
View Articleየግብፅ 'ተውሪታዊ'ታክቲኮች በአፍሪካ ቀንድና በባህረ ሰላጤው አካባቢ
በሚካኤል ምናሴአርዕስቱን እንዳነበባችሁ በአማርኛ ያልተለመደ አንድ ቃል ታያላችሁ፡፡ በእርግጥ ስላልተለመደም ሳይሆን ከናካቴው አማርኛ ስላልሆነ ነው፡፡ ‘ተውሪት’ የዓረቢኛ ቃል ሲሆን፣ ፖለቲካዊ ትርጉሙም አንድ ሰው/አካል በሌላ ሦስተኛ ሰው/አካል ላይ ጥቃት እንዲያደርስ በመገፋፋት፣ የራስን ጥቅም የሚያስከብር ፖለቲካዊ...
View Articleኢትዮጵያ ውስጥ አደንዛዥ ዕፅ መጠቀም በሕግ ይፈቀድ እንዴ?
ክፍል አንድበዳንኤል አረጋዊ ኃይሉከጥቂት አሥርት ዓመታት በፊት የጥቂት አገሮችና ሕዝቦች ችግር የነበረው አደንዛዥ ዕፅ በአሁኑ ጊዜ ዓለም አቀፋዊ ችግር በመሆኑ በዓለም አቀፍ ደረጃ ዕውቅናና ትኩረት ተሰጥቶታል፡፡ እ.ኤ.አ. በ1971 የፀደቀው የሳይኮትሮፒክ ዕፆች ቃል ኪዳን፣ የናርኮቲክ መድኃኒቶችና የሳይኮትሮፒክ ዕፆች...
View Articleእንደገና ይድረስ ‹‹ለሚመለከታችሁ›› የፍትሕ አካላት
በእስማኤል አደምመነሻ ለነገር . . . ነገሮች ተስተካክለው ይህን ብሶት መር ጽሑፍ እኔም ባልጽፈው፣ ሪፖርተር ጋዜጣም ባያትመው፣ እናንተም ባታነብቡት ምርጫዬ ነበር፡፡ ነገር ግን ያ ሳይሆን ቀርቷልና እኔም ጻፍኩት፣ ሪፖርተርም ለንባብ አቀረበው፡፡ እናንተም ይኼው እያነበባችሁት ነው፡፡ ከአንድ ዓመት በፊት በነሐሴ...
View Article‹‹በሬ ሆይ ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ . . . ››
በዳዊት ከበደ አርዓያይህ ጠንካራና ጥልቅ መልዕክት ያዘለ አባባል ሁላችንም በእያንዳንዷ የቀን ውሎአችንና ኑሮአችን ለማለት ያህል በዋዛ ፈዛዛ ተናግረነው የምናልፍ ቁጥራችንን ቤት ይቁጠረው፡፡ ከቃላቱ በስተጀርባ የያዘውና የሚያስተላልፈው ዘመን ተሻጋሪ ረቂቅና አስተማሪ መልዕክት በዕውኑ ተገንዝበን፣ በእያንዳንዱ ቀን...
View Articleግብፅን እየጎበኘሁ የንስሮቹ ሴራ ከነከነኝ
በገለታ ገብረ ወልድ መጻፍ የለመደ ሰው ምንም ቢሆን መጫጫሩን አይተውም፡፡ እንዳለመታደል ሆኖ በእኛ አገር ጽፎና ዘግቦ ከማደር ይልቅ አንዳንዴ ጨውም ቢሆን ሸጦ መሰንበት (ከጭቅጭቁም፣ ከዕለት ገቢውም አንፃር) ስለሚሻል፣ ከለመዱትና ከተሰጥኦ ማኅደር መገፋት ወይም ማፈንገጥ ያጋጥማል፡፡ ግን የለመዱትን ያውም...
View Articleኢትዮጵያ ውስጥ አደንዛዥ ዕፅ መጠቀም በሕግ ይፈቀድ እንዴ?
ክፍል ሁለትበዳንኤል አረጋዊ ኃይሉበክፍል አንድ ጽሑፌ የአደንዛዥ ዕፅ ችግርን ዓለም አቀፋዊነት፣ የአደንዛዥ ዕፅ ተጠቃሚነት ምንነትን፣ ዓይነታቸውንና የጎንዮሽ ጉዳቶቹን፣ አደንዛዥ ዕፅ በአሜሪካና በላቲን አሜሪካ አገሮች ላይ የጋረጠውን ፈተናና እነዚህ አገሮች ከችግሩ ስፋት፣ ከተጠቃሚው መብዛትና ከቁጥጥር ውጭ መሆን...
View Articleሕልሟን የተነጠቀች አገር
በይነገር ጌታቸውፈንድ ፎር ፒስና ፎሬን ፖሊሲ መጽሔት በጋራ ባወጡት እ.ኤ.አ. የ2017 የመበተን አደጋ ሥጋት ያለባቸው አገሮች ዝርዝር (Fragile State Index) ኢትዮጵያ ከ178 አገሮች 15ኛ ደረጃን ይዛ አጠናቃለች፡፡ ይህም ከቀደመው ዓመት 2016 ጋር ሲነፃፀር አሥር ያህል ደረጃዎችን ያሽቆለቆለ ነበር፡፡...
View Articleየቀድሞ ተፋላሚዎች በኬንያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ
የቀድሞ ተፋላሚዎች በኬንያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫምሕረት ሞገስWed, 08/09/2017 - 17:05
View Articleየዶናልድ ትራምፕና የኪም ጆንግ ኡን እሰጥ አገባ
የዶናልድ ትራምፕና የኪም ጆንግ ኡን እሰጥ አገባምሕረት ሞገስWed, 08/16/2017 - 16:59
View Articleየኮሪያን ልሳነ ምድር መልሶ ሥጋት ላይ የጣለው የአሜሪካና የደቡብ ኮሪያ ወታደራዊ ልምምድ
የኮሪያን ልሳነ ምድር መልሶ ሥጋት ላይ የጣለው የአሜሪካና የደቡብ ኮሪያ ወታደራዊ ልምምድምሕረት ሞገስWed, 08/23/2017 - 11:46
View Articleአውዳሚው ኃይድሮጂን ቦምብ በኮሪያ ልሳነ ምድር
አውዳሚው ኃይድሮጂን ቦምብ በኮሪያ ልሳነ ምድርምሕረት ሞገስWed, 09/13/2017 - 11:50
View Articleበተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጉባዔ ኢራንና ሰሜን ኮሪያን ዒላማ የሚያደርገው የትራምፕ ረቂቅ ንግግር
በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጉባዔ ኢራንና ሰሜን ኮሪያን ዒላማ የሚያደርገው የትራምፕ ረቂቅ ንግግርምሕረት ሞገስWed, 09/20/2017 - 11:44
View Articleየመራሒተ መንግሥት አንገላ መርከል በምርጫ ማሸነፍና የቀኝ ጽንፈኞች ማንሰራራት አንድምታ
የመራሒተ መንግሥት አንገላ መርከል በምርጫ ማሸነፍና የቀኝ ጽንፈኞች ማንሰራራት አንድምታምሕረት ሞገስWed, 09/27/2017 - 11:58
View Article